በዳውንት ወደ በታች ጋይንት ቆርጦ ሊመጣ የነበረው የሕወሓት ኃይል ተመታ
(ዘ-ሐበሻ ዜና) አሸባሪው እና ወራሪው የሕወሓት ኃይል በጋሸና መስመር ያለውን የኢትዮጵያን ኃይሎች አሰላለፍ ለማዛባት በዳውንት በኩል ቆርጦ ወደ ታች ጋይንት ለመግባት ሙከራ እያደረገ መሆኑን ከቀናት በፊት በዘ-ሐበሻ ዜና ዘግበን ነበር። ዛሬ የደቡብ ጎንደር የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ይርጋ ሲሳይ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል ይህን አረጋግጠው ከሰሞኑ በዳውንት መስመር አድርጎ በታች … Continue reading በዳውንት ወደ በታች ጋይንት ቆርጦ ሊመጣ የነበረው የሕወሓት ኃይል ተመታ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed